ጣሃራና ሰላት

4.6 (174)

Education | 6.5MB

Description

ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል።

Show More Less

What's New ጣሃራና ሰላት

ጣሃራና ሰላት አፕልኬሽን
ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
አፕልኬሽኑ ተደራሽ ይሆን ዘንድ ተጠቅመው ለሌሎች በማስተዋወቅ በኸይር ስራ ይተባበሩ። በእነዚህ አፕልኬሽኖች ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ወንድሞች ምስጋናችንን እያቀረብን አላህ ኢኽላስን እንዲለግሰን እና ስራችንንም እንዲቀበለን እንለምነዋለን!
***** Developer *****
ibnu Mas'oud islamic Center
Addis Ababa
Ethiopia

Information

Updated:

Version: 1.0

Requires: Android 4.1 or later

Rate

(174) Rate it

Reviews

Share by

You May Also Like