Kinash

4.1 (44)

Business | 4.0MB

Description

ቅናሽ መተግበሪያ ግለሰቦች የኢትዮ ቴለኮም የሞባይል አየር ሰአት ባሉበት ሆነው ከዋናዉ ዋጋ እስከ 6 % በሆነ ቅናሽ መግዛት ያስችላል።
ለመሳሌ፡
የ 100 ብር አየር ሰአት በ 95 ብር
የ 50 ብር አየር ሰአት በ 47 ብር
የ 25 ብር አየር ሰአት በ 23 ብር መግዛት ያስችላል።
የ 15 ብር አየር ሰአት በ 14 ብር
የ 10 ብር አየር ሰአት በ 9 ብር
የ 5 ብር አየር ሰአት በ 4 ብር
ከላይ ከተጠቀሱት መጠኖች በተጨማሪ ማንኛዉንም መጠን መገዛት ይቻላል። ለመሳሌ የ 30 ብር
28 ብር ወዘተ መግዛት ይቻላል።
አገልግሎቱን ለማኘት ከሚከተሉት ባንኮች ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ መሆን ይኖርብወታል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ
የዳሽን ባንክ ሞባይል ባንኪንግ
የአባይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ
የአዋሽ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ
የአቢሲኒያ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ወይም
የ ሲቢኢ ብር ተጠቃሚ መሆን ያስገልጋል።
------------------------------------------------------------------------------------------
With Kinash app Individuals can buy mobile airtime with up to 6% discount of the original amount using many mobile banking options. You buy:
100 Birr mobile airtime for 95 Birr.
50 Birr mobile airtime for 47 Birr.
25 Birr mobile airtime for 23 Birr.
15 Birr mobile airtime for 14 Birr
10 Birr mobile airtime for 9 Birr
5 Birr mobile airtime for 4 Birr

Show More Less

What's New Kinash

የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል አየር ሰአት ባሉበት ሆነው ከዋናዉ ዋጋ በቅናሽ ይግዙ።
Buy Ethio telecom mobile airtime with discounted price.

Information

Updated:

Version: 1.0

Requires: Android 4.1 or later

Rate

Reviews

Share by

You May Also Like