በራስ መተማመን - Self Confidence - Ethiopia

በራስ መተማመን - Self Confidence - Ethiopia

star (6)

Books & Reference | 4.5MB | Update: 2020-03-18 | Version: 1.5 | Requires: Android4.0.3 or later

Price: $0
Explanation
Description

9Apps provide lots of India android apps. 20,000+ users downloaded በራስ መተማመን - Self Confidence latest version on 9Apps for free every week! The app can be the quickest one to play if you get used to it. This hot app was released on 2020-03-18. 9Apps believe you can enjoy yourself in this funny app.
በራስ መተማመን - ደስተኛ ሕይወት ለመኖር
Building Self- Confidence
ይህ በራስ መተማመን የተሰኘዉ ፕሮግራም በራስ መተማመን ልማድ ዉስጥ በሕይወታችን ላይ ለሚገጥሙን ችግሮች ሁሉ እኔ እወጠዋለሁ የሚል ማንነትን የምንላበስበት እና በዬትኛዉም ሕይወታችን የሚፈጠርብን ጥያቄ መልስ መመለስ የምንችልበት ፤ ሰዎችን ሳንጠብቅና በራሳችን ችግሮችን መፍታት የምንችልበት መንገድ እንዴት ማዳበር እንደምንችል የሚጠቁመን ሞራል ገንቢ እና ደስተኛ ሁነን እንድንኖር የሚጠቅመን ጽሁፍ ነዉ፡፡
በራስ መተማመን ማለት ከፈጣሪ በታች እኛ ስለራሳችን ሕይወት ጠንክረን ለምንተገብረዉ ነገሮች ከኛ የሚጠበቅብንን ሀይል እንዲኖረን የመነሳሳት ተግባር ነዉ፡፡
በዚህ አፕሊኬሽን በራስ መተማመንን ለመገንባት የተለያዩ ጠቃሚ ርዕሶችን እንዳስሳለን፤
እኔ ጠንካራ ነኝ! ፣ እኔ ጎበዝ ነኝ!፣ እኔ ታታሪና አሸናፊ ነኝ!፣ እኔ ምርጥ ሰዉ ነኝ! እኔ ደስተኛ ነኝ! እንበል-
በፈጣሪ እገዛ መሆን የምንፈልገዉን መሆን እንድንችል ጠንክረን የሚመጣብንን ፈተና ለመቋቋም በራስ መተማመን እና ጠንካራ መንፈስ አስፈላጊ ናቸዉ፡፡
This Application is Focusing on how to Boost Self-Confidence.
A person with high self- confidence sees everything in a positive view and always feels confident and enjoys life.
Even if hardships and difficulties Comes his Life, he sees it challenges and never backs down.
In this mobile Application psychiatrist have tips to make your Life More Happiness and More Success by Building Self-confidence.
This Application Prepared By Amharic Language , Ethiopian Languages , Abyssinia Peoples , Habesha Style, Sheger Girls and Boys, Ethiopian Love, Ethiopian Diaspora community , Ethiopian Embassy , Ethiopian Modern Life and Peoples.
አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ! ከ ቡና አፕሊኬሽን ካምፓኒ አባላት!
Thanks for downloading Our Apps
If you Like Rate us on play store.
Contact us by bunaapps@gmail.com
We are Bunna Apps Group
Make Your Number One Choice Bunna Apps!

Things about this app that you have to know. This top Business app is just 4.5M. Small but complete. 9Apps also provides other hot Business apps(games) for android mobile phone. Download and enjoy the latest version of this app now.

Rate
Rate it Thanks!