Arif Chereta / አሪፍ ጨረታ

4.35 (168)

Bisnis | 8.3MB

Deskripsi

አሪፍ ጨረታ በሃገራችን የሚወጡ ጨረታዎችን በሞባይል መተግበሪያ እና በድረገጹ በቀላሉ እንዲደርስዎት ያደርጋል መተግበሪያዉ የማንቂያ አገልግሎት ማስተካከያዎችን የያዘ በመሆኑ አንድም ጨረታ አያልፍዎትም
ጨረታዎችን ከጋዜጦች ፣ ከማስታወቂያ ቦርዶች ፣ ከሪዲዮና ቴሌቭዥን ማስታወቂያዎች እንዲሁም ከተለያዩ ድረገፆች በመሰብሰብ በየለቱ ወደ ዳታቤዛችን ስለምንጨምር ሊተማመኑብን ይችላሉ።
አሪፍ ጨረታ ከጨረታ መረጃዎች ባሻገር እለታዊ የቢዝነስ መረጃዎችን፣ የገቢዎች ህጎችን እና ዳዉንሎድ አድርገዉ ሊጠቀሙባቸዉ የሚችሉ የቫት ሪፖርት ማድረጊያ ቅጾችን ማንዋሎችን እና ሌሎችንም ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ህግ ፣ የንግድ ምዝገባ ዝርዝር ፣ የአቅራቢነት መመዝገቢያ እና ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች፣ የኮንስትራክሽን ህጎሽ/ዳዉሎድ መደረግ የሚችሉ/፣ በሃገራችን ያሉ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ዝርዝር እስከ አድራሻቸዉ፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች ወርሃዊ ዋጋ ፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ ዋጋ ፣ እና ሌሎችም የቢዝነስ መረጃዎችን ከመተግበሪያዉ ሳይወጡ ያገኛሉ።
Ini adalah cara terbaik untuk mendapatkan pelelangan kami di negara kami melalui aplikasi seluler dan situs web.
Anda dapat mengandalkan tagihan, spanduk berita, iklan radio dan televisi serta dari berbagai situs, menambahkan setiap hari ke basis data AdWords.
Selain yang di atas, Penawar juga dapat menggunakan CV, laporan PPN dan Lembar Data untuk memanfaatkan kutipan dan kutipan, merek dagang, merek dagang, perincian pendaftaran bisnis, persyaratan pendaftaran dan pendaftaran, kode konstruksi, kontraktor di negara kita. Dan daftar konsultan untuk alamat, biaya bahan bangunan, harga mesin konstruksi, dan informasi bisnis lainnya tanpa aplikasi.

Show More Less

Yang Terbaru arif chereta / አሪፍ ጨረታ

*በ 2G ኔትዎርክ የሚሰራበት ፍጥነት ተጨምሯል
*ጨረታዎችን በዘርፍ ወይም በወጡበት ክልል በቀላሉ ማግኘት የሚችሉበት መፈለጊያ ተካቷል
*የቢዝነስ መረጃ ላይ የኮንስትራክሽን እቃዎች ዋጋ ተጨምሯል
*የገንዘብ ምንዛሪ በየቀኑ ማየት ይችላሉ
*የመንግስት አቅራቢነት ላይ መመዝገብም ሆነ የተመዘገቡትን ማየት ይችላሉ
*የገቢዎች ሁሉንም አይነት መረጃዎች ማየት እና ዳዉንሎድ ማድረግ ይችላሉ
*የቢዝነስ ገጹ ላይ ማስተዋወቅ የምትችሉበትን እድል አመቻችተናል
*ሌላ ግዜ ማየት ለምትፈልጉት ጨረታ የነበረዉ ገደብ ተነስቷል
*ያለምንም ምዝገባ የጨረታ ዋና ዋና መረጃዎችን ማየት እንዲቻል ተደርጓል
*በሃገራችን ያሉ የኮንትራክተሮች እና የአማካሪዎች ሊስት እስከ አድራሻቸዉ ተካቷል
*እዛዉ ላይ በመመዝገብ በቀጥታ ደንበኛ መሆን ይችላሉ

Informasi

Perbarui:

Versi: 9.5

Butuh: Android 4.1 or later

Rating

(168) Rating
BAGIKAN

Kamu juga suka