ጣሃራና ሰላት

4.6 (174)

Enseignement | 6.5MB

La description de

Il doit être informé de manière à pouvoir être accepté, comme Ebada.Cette taeion et les commandements ont été conçus pour enseigner les lois de la loi et ont tenté de partager de nombreux enseignements en taille.

Show More Less

Nouveautés ጣሃራና ሰላት

ጣሃራና ሰላት አፕልኬሽን
ሰላት ኢባዳ እንደመሆኑ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እውቀትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት። ይህ ጣሃራና ሰላት ህግጋትን ለማስተማር የተዘጋጀ አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
አፕልኬሽኑ ተደራሽ ይሆን ዘንድ ተጠቅመው ለሌሎች በማስተዋወቅ በኸይር ስራ ይተባበሩ። በእነዚህ አፕልኬሽኖች ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ ወንድሞች ምስጋናችንን እያቀረብን አላህ ኢኽላስን እንዲለግሰን እና ስራችንንም እንዲቀበለን እንለምነዋለን!
***** Developer *****
ibnu Mas'oud islamic Center
Addis Ababa
Ethiopia

Informations

Mise à jour:

Version actuelle: 1.0

Nécessite Android: Android 4.1 or later

Rate

(174) Rate it
Share by

Recommandé pour vous